የነገ ተስፋ የዛሬዋ ፍሬ፣
ለወገን ደራሽ ጠቃሚ ለሀገሬ፡፡
በእውቀት የበለፀኩ፣
በምግባር የታነፅኩ፣
ጠንክሬ የምማር፣
ሁሉን የማክበር፤
ታማኝ ለአቋሜ፣
ለወደፊት ህልሜ፣
እኔ ነኝ ተማሪው የቦርያድ ክብር፣
የህልሜ እውኑ የሚታይ በተግባር፣
አቅፋ የያዘችኝ እንደ እናት እንደ ሀገር፡፡
መ/ር ሰለሞን አምባቸው በድጋሚ የተወሰደ
የነገ ተስፋ የዛሬዋ ፍሬ፣
ለወገን ደራሽ ጠቃሚ ለሀገሬ፡፡
በእውቀት የበለፀኩ፣
በምግባር የታነፅኩ፣
ጠንክሬ የምማር፣
ሁሉን የማክበር፤
ታማኝ ለአቋሜ፣
ለወደፊት ህልሜ፣
እኔ ነኝ ተማሪው የቦርያድ ክብር፣
የህልሜ እውኑ የሚታይ በተግባር፣
አቅፋ የያዘችኝ እንደ እናት እንደ ሀገር፡፡
መ/ር ሰለሞን አምባቸው በድጋሚ የተወሰደ