የታላቁ እስክንድር ታሪክ!
ታላቁ እስክንድር ሲሞት ጄኔራሎቹን ጠርቶ ሦስቱን የመጨረሻ ምኞቱን ነገራቸው። 1. የሬሳ ሳጥኔን መሸከም ያለባቸው በጣም የተሻሉ ዶክተሮች ብቻ ናቸው። 2. ሀብቴን ወደ መቃብር ስትወስዱኝ መንገድ ላይ በትኑት። 3. ሁሉም ሰው እንዲያየው እጆቼን በንፋስ እንዲንጠለጠሉ ተውአቸዉ። ጄኔራሎቹ ደንግጠው እንዲያብራራላቸው ጠየቁት። ታላቁ እስክንድር እንዲህ ሲል መለሰ፡- እኔ ዶክተሮች የሬሳ ሳጥኔን እንዲሸከሙ እፈልጋለሁ ምክንያቱም ምርጥ ዶክተሮች እንኳን በሞት …